Seifu ON EBS
Seifu ON EBS
  • Видео 2 557
  • Просмотров 406 917 685
"በእኔ ምክንያት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቷል"...20 አመት ሙሉ በአንድ ቤት ጣራ ስር ያለ ፍቅር ግንኙነት የኖሩት ታዋቂዎቹ አሌክስና ሀሊማ Seifu on EBS
ለ20 ዓመታት በወንድምነትና እህትነት በአንድ ቤት…
"በዚህ ምክንያት ከእጮኛዬ ጋር ተጣልቼ ነበር"... የዜማና የግጥም እንዲሁም የመፅሐፍ ደራሲው አለማየሁ ደመቀ
እንዴት ቻላችሁበት?| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
Просмотров: 341 331

Видео

በንዴት ግድግዳውን በቴስታ መታው..ከቀዶ ህክምና በኋላ ሰውነቱን ማዘዝም ሆነ መናገር አቆመ...የሀገር ባለውለታው አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ| Seifu on EBS
Просмотров 100 тыс.22 часа назад
ከቀዶ ህክምና በኋላ ሰውነቱን ማዘዝም ሆነ መናገር አቆመ… በቱርክ ህክምናው ምን አጋጠመው? በንዴት ግድግዳውን በቴስታ መታው..ከቀዶ ህክምና በኋላ ሰውነቱን ማዘዝም ሆነ መናገር አቆመ...የሀገር ባለውለታው አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ| Seifu on EBS የሀገር ባለውለታው አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ| Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ቻይና ዳጣ ልትልክልን ነው፤ ...ዳጣ በቻይንኛ ምን ሊሆን ይችላል? … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
Просмотров 52 тыс.22 часа назад
ቻይና ዳጣ ልትልክልን ነው፤ ...ዳጣ በቻይንኛ ምን ሊሆን ይችላል? … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #seifufantahunshow
ፈቃዳቸው የተሰረዘው 41 ት/ቤቶች... || Tadias Addis
Просмотров 7 тыс.День назад
ፈቃዳቸው የተሰረዘው 41 ት/ቤቶች... አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
1 ሚ ብር ያሸነፈው የ18 አመቱ ወጣት የደሞ አዲስ ኮከብ ...ችሎታውን በጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃ አሳይቷል | Seifu on EBS
Просмотров 39 тыс.День назад
የ18 አመቱ ወጣት የአይዶል አሸናፊ ችሎታውን በጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃ አሳይቷል | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
… በማታ እቤት ስገባ እናቴ እንዳታውቅ ምንም እንዳልተፈጠረ ሰላም ብያት ገብቼ ተኛሁ.....ድምፃዊት እግቱ እና ማቲያስ ደርብ | Seifu on EBS
Просмотров 243 тыс.День назад
ማሳሰቢያ ከሰይፉ በኢ.ቢ.ኤስ ትክክለኛ የዩቱዩብ ቻናል በስተቀር በሌሎች ሶሻል ሚዲያ ድህረ ገፆች ላይ ማንኛውንም የሰይፉ ሾው ፕሮግራሞችን መጫን በህግ የሚያስቀጣ እና የሚያስጠይቅ መሆኑን እንገልፃለን … እንዲ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም... አንድ አንድ ሚሊዮን ብር አሸንፈናል ድምፃዊት እግቱ እና ማቲያስ ደርብ | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu
Просмотров 415 тыс.День назад
ማሳሰቢያ ከሰይፉ በኢ.ቢ.ኤስ ትክክለኛ የዩቱዩብ ቻናል በስተቀር በሌሎች ሶሻል ሚዲያ ድህረ ገፆች ላይ ማንኛውንም የሰይፉ ሾው ፕሮግራሞችን መጫን በህግ የሚያስቀጣ እና የሚያስጠይቅ መሆኑን እንገልፃለን ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahun...
… አናስገባም ሰርገኛ ... በስንት ማገዶ የማይደምቀው የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ... የፅድቅ መንገድ| Seifu on EBS
Просмотров 56 тыс.День назад
በስንት ማገዶ የማይደምቀው የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ... የፅድቅ መንገድ| Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ኮከቦቹ አፍሪካውያን እግርኳሰኞች ሊመጡ ነው... || Tadias Addis
Просмотров 3,3 тыс.14 дней назад
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ቴኒስ እወዳለሁ ተወዳጁ ኮሜዲያ ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS
Просмотров 20 тыс.14 дней назад
ቴኒስ እወዳለሁ ተወዳጁ ኮሜዲያ ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
መሳይ ተፈራ ከተወደደለት አልበሙ በ Live "አይ አለማወቋ" ተጫውቷታል | Seifu on EBS
Просмотров 35 тыс.14 дней назад
የመሳይ ተፈራን ስራዎች www.youtube.com/@mesayteferaMusic የራሱ ቻናል ላይ ገብቶ መኮምኮም ነው መሳይ ተፈራ ከተወደደለት አልበሙ በ Live "አይ አለማወቋ" ተጫውቷታል | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
እስኪጣራ 4 ቀናትን በእስር ቤት ቆይቻለሁ … መንገድ ላይ ሲያዩኝ ሰው ነህ ይሉኛል አዝናኝ ጨዋታ መሳይ ተፈራ እና በርጠሚዮስ | Seifu on EBS
Просмотров 198 тыс.14 дней назад
እስኪጣራ 4 ቀናትን በእስር ቤት ቆይቻለሁ … መንገድ ላይ ሲያዩኝ ሰው ነህ ይሉኛል አዝናኝ ጨዋታ መሳይ ተፈራ እና በርጠሚዮስ | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ለእናትህ ቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ...ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS
Просмотров 340 тыс.14 дней назад
ለእናትህ እቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ወንድሜ ግርማ የማያውቀውን ሚስጥር ነው የምነግርህ.…ተወዳጁ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ መሳይ ተፈራ ካሳ | Seifu on EBS
Просмотров 109 тыс.14 дней назад
የየኛ አባል ነበርኩ "ማንተጋፍቶት" …ተወዳጁ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ መሳይ ተፈራ ካሳ | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
የመጠጥ ሱስ ህክምናዬን ስጨርስ ወደ መድረክ እመለሳለሁ.. ፊቱ ብቻ የሚወራው ተወዳጁ ኮሜዲያን ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS
Просмотров 342 тыс.14 дней назад
ህክምናዬን ስጨርስ … ወደ መድረክ እመለሳለሁ ፊቱ ፍቻ የሚወራው ተወዳጁ ኮሜዲያን ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ቲክቶክ ሲዘጋ ወደ ምጣድ ስራዬ … ከተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
Просмотров 28 тыс.14 дней назад
ቲክቶክ ሲዘጋ ወደ ምጣድ ስራዬ … ከተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
የሰው ህይወት እንደቀጠፈ የተነገረለት የሰሞኑ አይነት ሙቀት ሲከሰት ምን ማድረግ አለብን? || Tadias Addis
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
የሰው ህይወት እንደቀጠፈ የተነገረለት የሰሞኑ አይነት ሙቀት ሲከሰት ምን ማድረግ አለብን? || Tadias Addis
የጉንፋን ስሜት ነበር የነበረው…የቀድሞ የአርሰናል ኮከብ ሊመጣ ነው...የዛሬ የግንቦት 30/2016 የታዲያስ አዲስ ወሬዎች || Tadias Addis
Просмотров 44 тыс.14 дней назад
የጉንፋን ስሜት ነበር የነበረው…የቀድሞ የአርሰናል ኮከብ ሊመጣ ነው...የዛሬ የግንቦት 30/2016 የታዲያስ አዲስ ወሬዎች || Tadias Addis
ስለ አዲስ አበባ ትልቁና ውቡ ጂምና ስፖ ሰምተዋል...ሰሚት ሰፈር ጨሷል...72 ጋር ይገኛል #1 ጂምና ስፖ ይባላል....
Просмотров 3,4 тыс.14 дней назад
ስለ አዲስ አበባ ትልቁና ውቡ ጂምና ስ ሰምተዋል...ሰሚት ሰፈር ጨሷል...72 ጋር ይገኛል #1 ጂምና ስ ይባላል....
ቴዲ አፍሮ በዱባይ....ዝግጁ !!!
Просмотров 3,8 тыс.14 дней назад
ቴዲ አፍሮ በዱባይ....ዝግጁ !!!
በቲክቶክ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ያሸነፈው ራቹ ገንዘቡን ምን ሊያደርግበት አሰበ? የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች|| Tadias Addis
Просмотров 144 тыс.21 день назад
በቲክቶክ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ያሸነፈው ራቹ ገንዘቡን ምን ሊያደርግበት አሰበ? የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች|| Tadias Addis
ልዑል ኮንሰርት!! ሰኔ 1 በሚሊንየም ግቢ ውስጥ ይቀወጣል.ከሚቀርቡት ዘፈኖች መሀል.. "መልኬ በቃኝ' ተወዳጁን ሙዚቃውን በሰይፉ ሾውSeifu on EBS
Просмотров 56 тыс.21 день назад
ልዑል ኮንሰርት!! ሰኔ 1 በሚሊንየም ግቢ ውስጥ ይቀወጣል.ከሚቀርቡት ዘፈኖች መሀል.. "መልኬ በቃኝ' ተወዳጁን ሙዚቃውን በሰይፉ ሾውSeifu on EBS
ማነው እድለኛው ቀለበት ያሰረልሽ … መቲ አንተማ ጉድ ነው የሰራህኝ ልዑል | Seifu on EBS
Просмотров 227 тыс.21 день назад
ማነው እድለኛው ቀለበት ያሰረልሽ … መቲ አንተማ ጉድ ነው የሰራህኝ ልዑል | Seifu on EBS
ታሪኩ ባባ እያመመው ህመሙን ችሎ የሰራው ፊልም ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት መታሰቢያ | Seifu on EBS
Просмотров 204 тыс.21 день назад
ታሪኩ ባባ እያመመው ህመሙን ችሎ የሰራው ፊልም ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት መታሰቢያ | Seifu on EBS
የወር ደሞዝዎ ስንት ነው? የቀድሞውን ጠ/ሚ መለስን እንዲ ብለህ ጠይቀህ ነበር… "ዜሮ አመት የስራ ልምድ" ተወዳጁ ጋዜጠኛ ታምራት ሀይሉSeifu on EBS
Просмотров 91 тыс.21 день назад
የወር ደሞዝዎ ስንት ነው? የቀድሞውን ጠ/ሚ መለስን እንዲ ብለህ ጠይቀህ ነበር… "ዜሮ አመት የስራ ልምድ" ተወዳጁ ጋዜጠኛ ታምራት ሀይሉSeifu on EBS
የባህር ዳርዋ ጀግኒት … ሁለት እግሯቿን በአደጋ ያጣችው ጠንካራዋ ወጣት እመቤት | Seifu on EBS
Просмотров 42 тыс.21 день назад
የባህር ዳርዋ ጀግኒት … ሁለት እግሯቿን በአደጋ ያጣችው ጠንካራዋ ወጣት እመቤት | Seifu on EBS
ዶናልድ ትራምፕ ጥፋተኛ የተባሉባቸው ክሶች… || Tadias Addis
Просмотров 7 тыс.21 день назад
ዶናልድ ትራምፕ ጥፋተኛ የተባሉባቸው ክሶች… || Tadias Addis
ወንዝ ውስጥ አሸዋ ለማውጣት ገብቶ ህይወቱን ያጣው ግለሰብ… || Tadias Addis
Просмотров 3 тыс.21 день назад
ወንዝ ውስጥ አሸዋ ለማውጣት ገብቶ ህይወቱን ያጣው ግለሰብ… || Tadias Addis
6.5 ሚሊየን ብር ሂሳብ የወጣለት ሳሎን ጉዳይ
Просмотров 17 тыс.28 дней назад
6.5 ሚሊየን ብር ሂሳብ የወጣለት ሳሎን ጉዳይ
ያልተሰሙ አዳዲስ ጨዋታዎች ከድምጻዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል ጋር || Tadias Addis
Просмотров 16 тыс.28 дней назад
ያልተሰሙ አዳዲስ ጨዋታዎች ከድምጻዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል ጋር || Tadias Addis

Комментарии

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 15 часов назад

    ምነው እረዘም ቢል ብዬ በግጉት የተከታተልኩት ፕሮግራም ሀሊማዬ አትጠገቢም እኮ የኔ ቆንጆ እመቤታችን ሁሌም በጤና ታኑርሽ

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 15 часов назад

    በእውነት ሀሊማ ማለት ንጹሕ ልብ ያላት ሴት ናት ምክንያቱም እንደዚህ ታሞ የዳነ ሰው የለም

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx 16 часов назад

    I love Helimaye ❤️ yenekonjo Allah yitebkish

  • @markosmolla3261
    @markosmolla3261 16 часов назад

    1ደኛ የወንድ ሚዜ አሊማ ናት 😂😂😂😂😂

  • @hawahusen3542
    @hawahusen3542 16 часов назад

    ሀሊማ አላህን ፍሪ ተመለሽ ዱንያ ተፈትነሽ አይተሽዋል እንድትማሪ ነው የፈተነሽ፡፡

  • @amenmulatu5230
    @amenmulatu5230 16 часов назад

    Bamilken gabzew

  • @susuahmed2168
    @susuahmed2168 17 часов назад

    አስቴርም ብላለች "ፍቅር አላቂ ነው ባረገኝ እህቱ" እስከዛሬ ከነበሩት እንግዶች ለኔ የአመቱ ምርጥ ብያለሁ።

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 17 часов назад

    Ega 90wochu enleyaln yeminlew lezhi new yana yenbere gudegynt endezhi neber yahunu gn aydelm yewnd guwadega yeseti kebadi new😊🤗

  • @tgatube4990
    @tgatube4990 17 часов назад

    አይ ሴፍሻ ትንፋሰሸ ወርቅ አላለም

  • @meskiethiopawt479
    @meskiethiopawt479 18 часов назад

    የኔ አስተያየት ለምን ድነው በተደጋጋሚ የቀረበ ሠው የምታቀርበው ሠለቸን ማሥተዋል ሥትሠለቸን ይቺ ደሞ ተደጋገመች ስት የሚቀርቡ ሠዎች እያሉ

  • @user-zc8xp7nh4h
    @user-zc8xp7nh4h 18 часов назад

    ሰይፍሻ በቃሲም መካን አቅርብልን please

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbrhanu-ol9qb
    @tigistbrhanu-ol9qb 19 часов назад

    ሰይፋሻ እስኪ ተርጎሚ በቃሲም መካን አቅርብልን ብዙ የ boolly wood አፍቃሪዎች አለን

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 19 часов назад

    ለካ እግር ኳሱ የተበላሸው መንገደኛውን ሁሉ በውስኪና በበግ ጉቦ እያስገቡ፥ እያሠለፉ ነው። በጣም ገባኝ። ይሁና አለ ጣልያን .....

  • @agerawayenew
    @agerawayenew 19 часов назад

    አቡኬ የኛ ውስታዝ ኑርልን

  • @himanotfentahun8529
    @himanotfentahun8529 19 часов назад

    ድጋሚ በቀርቡ

  • @anwarhussen5217
    @anwarhussen5217 19 часов назад

    ትዝብት ለሴፉ ሾው ትዝብት ለኢቢሶች ትዝብት ሲኒየር ለኢቢኤስ ጋዜጠኞችና ለፕሮግራም ዝግጅት በሙሉ ይድረስ። ቁንጫ የአንድን ወታደር ትጥቅ እደምታስፈታሁሉ ለፕሮግራማቹ ድምቀት አንዳንድ የምታብዟቸው እንግዶችን በደንብ ምን ማስተላለፍ እደተፈለገ እየገባን ነው። ባህላችንን እምነታችንን ያልወከለ ኢንተርቪው ይህንን ካንተ አንጠብቅም ሴፍሻ የሰው ልጅ ከሰራኀው 99 ከይር ስራ ያጠፋኀውን 1 ወንጀል ብቻ መዝግቦ እያስታወሳት እደሚሰነብት ለማወቅ የረሳሳከው አይመስለኝም👂👂

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 19 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @seifubogale1225
    @seifubogale1225 19 часов назад

    yichalal mikniyatum 1989EC jemiro iskahun tiru guadegna alegn, ahunim nitsuh guadegnaye nech

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 20 часов назад

    ደስ ትላላችሁ ሀልሚ ❤❤❤

  • @user-pb3dw6uc4x
    @user-pb3dw6uc4x 20 часов назад

    Ena gene yaskgne khulu blayeftare yezo yalkkate yamilwu komnete new😅😅😅😅

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 20 часов назад

    የኔ ቆንጆ ሰወድሸ አሌክሰ ያልተነገረለት ሰይፋሸ ሰላቀረብከው ደሰ ብሎኛል አሁንም አይለያቹ

  • @FayoAhmed-us4rv
    @FayoAhmed-us4rv 20 часов назад

    Jalalaa jallala osoo jetuu duta atii 😂😂😢yaa rab

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 21 час назад

    ያዝማሪ ጥርቅም ኑራቹሁም ሙተመቹሁም አጠቅሙም ኒኩለር የሰሩ ይመስል ላገር እድገት የሰሩ ራሃብና ችግርን ያስቀየሩ ይመስል ይለፈምፋሉ በየሳምንቱ አይ አዝማሪ😂😂😂😂

  • @meskeremayele4209
    @meskeremayele4209 21 час назад

    እኔ ምመኘው 1 ታማኝ ወንድም ሚሆነኝ ጎደኛ ነው እንዴት መታደል ነው

  • @HenokAlayu-xr6op
    @HenokAlayu-xr6op 21 час назад

    Yant new seifu prophersent

  • @user-qv6cn9eh3i
    @user-qv6cn9eh3i 21 час назад

    ሰይፉ አንዳንድ ግዜ የትልቅ ህጻን ትመስለኛለህ የማይመስል ነገር ታቀርባለህ እድሜው አንድ ሰው ለትዳር ከደረሰ አብሮ አለግንኙነት ሃያ አመት የሚቆይ በምድር ላይ የለም ቢናናቁ እንኳን የሴክስ ፍላጎት ያስገድዳቸዋል ።ውሸት ጠላን

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 21 час назад

    ይሄ ዝግጅት የሺሻ ቤት ወሬ እየሆነብኝ መጣ ። አስተውሉ ።

  • @akremahmed2821
    @akremahmed2821 21 час назад

    she is so crazy that she doest know what she speaks

  • @yaniytube
    @yaniytube 22 часа назад

    Adegna lij

  • @tgze2435
    @tgze2435 22 часа назад

    የኔ ፍልቅልቅ ጥሎብኝ ሰወድሽ ሳቂልኝ

  • @M-qk3vb
    @M-qk3vb 22 часа назад

    ሰላምነው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 22 часа назад

    ሴፉ ለጋዘጤኛ የተፈጠርክ ነህ ስወድህ የአራዳ ልጅ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 23 часа назад

    ባያልቅ እያልኩ አለቀ ወሬያቸው የሀሊማ ሳቅ😂 ደስስስስ ይላል❤ልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ጤናን ይስጣቹ❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 23 часа назад

    እኔ በጣም ስለምወዳት ምንም ብትል አምናታለሁ የኔ የዋህ ረዥም እድሜ ይስጥሽ

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 23 часа назад

    😂😂😂 በጣም ነው ምታስቀኝ።እድሜህ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ቶም።

  • @yeshiberhanie6139
    @yeshiberhanie6139 23 часа назад

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የሚሳነው ነገር የለምና ዓይናቸው በርቶ መድረክ ላይ ስታመሰግኑ እንድናያችሁ እንፀልያለን፡፡

  • @ModricahAnwar
    @ModricahAnwar 23 часа назад

    ሰይፍሻ ጨከን በልና አስቲ የአንተን እስኬጁል እና እንግዳ ላልተወሰነ ግዜ ሙሉ በሙሉ የአንተን ፕሮግራም እንዲያስኬድልህ አድርግ ለእሱም ወለታ ለአንተም የተወሰነ ግዜ ሙሉ ለሙሉ ከቤተሰብህ ጋር ፈታ በል።Am Anwar

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 23 часа назад

    alexye wendeme plese enkelf lay atkeled ene ye tena balmuya negn enkelf almetegnat Brain Damage yametal, yelal sicencu

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 23 часа назад

    Alexye mert mert ye Tebeb sew yaltweralet wow yehen hulu yemigerm getem ena zema yesera sew new Jegna alexye long life!!

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 23 часа назад

    😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 23 часа назад

    ene gen halima banchi lay eyferdku ayeydlm, neger gen balfew yetamemsh gize denesh zefen yemetakomi meslogn neber gen ahunem be zefen lay new yaleshew ehete yemedan ken zare new second chance yesetesh Egzabher new selzhi edleshen tetekemi Eysus Yadnat wede Esu be nesha kerebi!!

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 23 часа назад

    ሰይፉ ለሀሊማ ውሀ አለመስጠትህ አናደህኛል😡

  • @TesfayeEndalemahu
    @TesfayeEndalemahu 23 часа назад

    ሃሊማ ለምን እስካሁን አንዳላገባሽ አውቀናል። አሌክስ ግን ትወድሃለች ዳር ዳር እያለች ነው አግባት ተጋቡ በናታችሁ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN День назад

    ደስ የሚለው ነገር ሰው ሰውን እንጂ አላህን እና እራሱን መዋሸት አይችልም‼️መታመን ለአላህ እና ለእራስ ነው 😊😮 ግን ለማንም የማይመከር እና የማያስተምር ነው እህት እና ወንድም እንኳን በአንድ አልጋ አይደለም በአንድ ክፍል እንዲተኙ አይመከርም አስገዳጅ ችግር ካልገጠመን።

  • @foziaaliadem686
    @foziaaliadem686 День назад

    It's a shame to host these people

  • @SeidSirajudin-zr1uf
    @SeidSirajudin-zr1uf День назад

    look at what is his intention for our lovely country , 🥰🥰, i feel sorry for those who blame him blindly

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 День назад

    አሌክስ ባንክ አንድላይ ሰርተናል። እንዳለው የጸጉሩ ጉዳይ በወቅቱ አጭርና ድብልብል ቢሆንም ለባንክ ስርአት ምቹ እንዱልነበርና እንዲቆርጥ/እንዲያሳጥር የተደረገ ይመስለኛል። ጉረኛ ቢጤም ነበር😂😂😂😂😂😂 ይገርማል አሁን ትልቅ ሰው ሆኗል። ከሀሊማ ጋር የተጋቡ መስሎኝ ነበር ግን በታመመች ወቅት እንዳልሆነ ተረዳሁ። ለማንኛውም አሌክስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!! Good for you!!

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy День назад

    አንቺን ድሮሽ/አጋብቶ/ ቢሆን የተለያያችሁ የበለጠ ደስ ይል ነበር።